Truneh Yirga
Truneh Yirga
  • Видео 20
  • Просмотров 522 156

Видео

የአማራ ተጋድሎ መባቻ፥ የነጻነት ዋዜማ! አዘጋጅና አቅራቢ ጥሩነህ ይርጋ
Просмотров 321 тыс.5 лет назад
ኮሎኔል ደመቀ ያችን ሰዓት ሀምሌ 5 ቀን 2008 ዓ ም እንዲህ ነበር! ጎንደር ላይ የፈነዳው አብዮትና, የአማራ ተጋድሎ በብዙ መልክ ተዘግቧል፥ ሲሳይ ታከለ፣ ሰጠኝ ባብል, ጎቤ መልኬ፣ ሙሃቤ በለጠ፣ ደሳለኝ አዱኛ፣ ቃቁ አወቀ፣ ሞላጃው ሙላው እና ብዙ ጀግኖች ከአርማጭሆ፣ ከወልቃይት ጠገዴ ተሰውተውበታል፤ ጎንደር፣ ጎጃም ሸዋና ወሎ ከባህርዳር እስከ ወልዲያና መቄት በመላው አማራ ከፍተኛ ዋጋ ተከፍሎበታል፤ ከሴት ወጣት ንግስት ይርጋ እና የዋልድባ መነኮሳት በእስራት የተሰቃዩት፤ እንዲሁም ጀኛው የአማራ ፋ ያደረጉት ተጋድሎ ፍጹም የሚረሳ አይደለም። ስም ዘላለም ነዋሪ ሞት እርስት ነው፥ ነብሳችሁን ይማር ወንድሞቼ!
አማራ ሕዝብ እና ጠበንጃው
Просмотров 1 тыс.6 лет назад
አማራ ሕዝብ እና ጠበንጃው
Yirga Degineh, የአቶ ይርጋ ደግነህ ስርዓተ ቀብር
Просмотров 7426 лет назад
አቶ ይርጋ ደግነህ ቀብር ላይ ሙሴባንብ አርማጭሆ አርበኞችና ታዋቂ ሰዎሽ ሲሞቱ፥ ስርዓተ ቀብሩ ላይ ዘመድ ወዳጅ በሰፊ ሜዳ ላይ ተሰብስቦ ታሪካቸው በቀረርቶ፣ በሽለላና በዜማ ይነገራል፥ በተለያየ ጦርነት ላይ ያደረጉትን የአርበኝነት ተጋድሎ እያነሱ፥ የሰሩት መልካምነትና ጀብዱ ይፎክራሉ፥ ይሸልላሉ በጎንደር አማራ ባህል የተለመደ ባህላዊ ሽኝት ነው ነብስ ይማር
ለጎቤ መልኬ እና ለሰራዊቱ መታሰቢያ ፉከራ
Просмотров 91 тыс.6 лет назад
Gondar Ethiopia 2016, ጎንደር ኢትዮጵያ፣ Gonder Ethiopia, Gobe Melke, Molajaw Mulaw, Muhabe Belete, Kakuye Yirga, Armacheho Gondar
ባሕርዳር ጭፍጨፋ,,,,Remembering Bahardar August 7, 2016
Просмотров 1636 лет назад
Remembering Bahardar August 7, 2016 #Ethiopia Massacred Amhara Protesters,,,,ባሕርዳር ነሓሴ 1 2008 ዓ ም Bahardar is the Capital City of Amhara Regional Government in Ethiopia. Mid-July 2016, following the Tigray regional government attempt abduction of the Wolkayit Identity Committee in Gondar; Colonel Demeke Zewdu one of the committee members was armed and clashed with TPLF special force that caused...
Yirga Degneh ይርጋ ደግነህ
Просмотров 3,8 тыс.7 лет назад
Yirga Degneh ይርጋ ደግነህ
ይርጋ ደግነህ ቀብር ላይ ለጀግኖች ማስታወሻ
Просмотров 53 тыс.7 лет назад
ይርጋ ደግነህ ቀብር ላይ ለጀግኖች ማስታወሻ
ይርጋ ደግነህ አጎበር እና ተዝካር
Просмотров 16 тыс.7 лет назад
ይርጋ ደግነህ አጎበር እና ተዝካር
በደል ይረሳል ወይስ ይለመዳል 4 አዘጋጅና አንባቢ ጥሩነህ ይርጋ
Просмотров 1,1 тыс.7 лет назад
በደል ይረሳል ወይስ ይለመዳል 4 አዘጋጅና አንባቢ ጥሩነህ ይርጋ
በደል ይረሳል ወይስ ይለመዳል 3 አዘጋጅና አንባቢ ጥሩነህ ይርጋ
Просмотров 1517 лет назад
በደል ይረሳል ወይስ ይለመዳል 3 አዘጋጅና አንባቢ ጥሩነህ ይርጋ
በደል ይረሳል ወይስ ይለመዳል 2 አዘጋጅና አንባቢ ጥሩነህ ይርጋ
Просмотров 1987 лет назад
በደል ይረሳል ወይስ ይለመዳል 2 አዘጋጅና አንባቢ ጥሩነህ ይርጋ
በደል ይረሳል ወይስ ይለመዳል አዘጋጅና አንባቢ ጥሩነህ ይርጋ
Просмотров 2667 лет назад
በደል ይረሳል ወይስ ይለመዳል አዘጋጅና አንባቢ ጥሩነህ ይርጋ
Irreechaa Massacre Candlelight Vigil and Memorial Service in Toronto
Просмотров 5697 лет назад
Irreechaa Massacre Candlelight Vigil and Memorial Service in Toronto
Candle Light Vigil Toronto, በቢሼፍቱ ለተጨፈጨፉ ወጎኖች የሻማ መብራት ምሽት
Просмотров 5927 лет назад
Candle Light Vigil Toronto, በቢሼፍቱ ለተጨፈጨፉ ወጎኖች የሻማ መብራት ምሽት
ንግስት ይርጋ ተፈራ
Просмотров 6 тыс.7 лет назад
ንግስት ይርጋ ተፈራ
የአማራ ተጋድሎ፤ የጎንደር አብዮት
Просмотров 22 тыс.7 лет назад
የአማራ ተጋድሎ፤ የጎንደር አብዮት
ESFNA Toronto 2016
Просмотров 2,3 тыс.7 лет назад
ESFNA Toronto 2016
The Voice of Freedom in Ethiopia
Просмотров 3668 лет назад
The Voice of Freedom in Ethiopia
ESAT Toronto Advertisement
Просмотров 3839 лет назад
ESAT Toronto Advertisement

Комментарии

  • @user-kw1bb6my7b
    @user-kw1bb6my7b 2 месяца назад

    💔💔 ዋዋ ጎቤ😭

  • @Azemari_cheweta
    @Azemari_cheweta 4 месяца назад

    እዲያ በል !!!!!

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe2893 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ne2zz5rc6o
    @user-ne2zz5rc6o 2 года назад

    ወይኔ መተማ እደናት በልጂነቴ ህጄ ነበር

  • @user-vb6jd6ts9s
    @user-vb6jd6ts9s 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼😭😭😭😭😭😭☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼

  • @user-me6gj2ef3y
    @user-me6gj2ef3y 3 года назад

    የማያልፍቀን የለም ያቀንም አለፈ ጀግና የጀግና ዘር አማራ ማለት በጀግንነት የተሞላነዉ አማራ ጀግናነዉ ነገም ዛሬም የአጤወች ልጅ ናቸዉ አማራ ሁሌም ከፍ ይበል ሥማችን

  • @negaber8400
    @negaber8400 3 года назад

    አዎ ጀግኖች መስዋእነት ከፍለው ነፃነትን ለህዝቡ ሰጡ ለመሆኑ ያ ከሃዲ ጎቤ መልኬን በገንዘብ ተገዝቶ የገደለ መቀሌ ነበር አሁን የት ደረሰ? ማንም ሰው ይህን ከሃዲ ማፈላለግ አለበት

    • @TrunehYirga
      @TrunehYirga 2 года назад

      የጎቤ አስገዳይማ ባለፈው ዓመት ተገደለ፤ የዋዋ ጎቤ ልጅ በጠቋሚ አፈላልጎ አገኘው በጥይት ቆራርጦ ጣለው

  • @bashategabu484
    @bashategabu484 3 года назад

    ባሻዬ ጥጋቡ ደንበራችንን አሰከባሪ ሱዳን የ አባረሪ የ ባሻ ጀግንነቱ አይረሳም ሁመራና የአማራ ነዉ እያለ ከማንም በላየ የታገለ እሱን አትረሱ! !!!!!!!!!!!!!?

  • @FathimaFathima-zh6uw
    @FathimaFathima-zh6uw 3 года назад

    ❤❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @user-jk1nh8ws5z
    @user-jk1nh8ws5z 3 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ያስለቅሳል እዳው እኒህን ሠላም ነሽወች አላህ ይጨርሳቸው አለ ወይ አሁን ደመቀ ታዳ

    • @aberakebede5221
      @aberakebede5221 3 года назад

      አለ አው ወይ ፍክች

    • @user-jk1nh8ws5z
      @user-jk1nh8ws5z 3 года назад

      @@aberakebede5221 ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀው ያረብ ጠላቶቻችን አላህ ይጨርስልን

  • @ZahraZahra-pi7jg
    @ZahraZahra-pi7jg 3 года назад

    ወድነቱ አጃይብ ነው ማሻላህ እናት ወልዳለይ አላህ መረቆሻል

  • @user-ml2er1ku2w
    @user-ml2er1ku2w 3 года назад

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ml2er1ku2w
    @user-ml2er1ku2w 3 года назад

    ❤️❤️💜💜

  • @user-ml2er1ku2w
    @user-ml2er1ku2w 3 года назад

    100

  • @zweditogalu6398
    @zweditogalu6398 3 года назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድምአለም በርቱልኝ ወገኔ በየቦታው እየታረደ ነው አድንሁን እንተባበር አድ አማራ ለሁሉ አማራ እውነት ያሸንፋል

  • @jamelaaa7111
    @jamelaaa7111 3 года назад

    🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗🍷💐💐💐💐💐💐💐💐🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 3 года назад

    አማራ አንገቱን እንደደፋ አይቀርም። ጀግናው የአማራ ሕዝብ አኩርቶናል። የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎችና የአማራ ጀግና ተዋጊ ኃይሎች በከሀዲው ወያኔ ላይ የሚወስደውን የማያዳግም የሕግ ማስከበር እርምጃ እናደንቃለን በጣም ተደስተናል ። የአገሬ የኢትዮጵያ አማራ የጎንደር/በጌምድር ሕዝብ እና የወሎ ሕዝብ ሆይ: አገርህንና ዕርስትህን ወልቃይት ጠገዴን ሁመራንና ጠለምትን እና እራያን በሙሉ ከወያኔ እጅ በግድ ሞልቅቀህ በማውጣት ነፃነትህን አስከብረሀል እኛንም አማራዎችን/ኢትዮጵያንን አኩርተኸናል። የአማራው ልበ ሙሉ ጀግና ተዋጊ ኃይል የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት ከወያኔ ጥቃት አድነህ የመከላከያ ኃይሉ እራሱን መልሶ በማቋቋም ከአማራው ተዋጊ ኃይል ጋር በመሆን ኢትዮጵያን በሙሉ ከወያኔ ነፃ በማውጣትህ ልትከበር እና ልትወደስ ይገባል። ከአሁን በኋላ አገርህን ነፃነትህን አሳልፈህ ለትግሬ/ወያኔ አስተዳደር ወይም ክልል እንዳትሰጥ። ያገኘኸውን ነፃነት አሳልፈህ እንዳትሰጥ ከማንም ነፃነትህን አታገኝም ነፃነትህ በእጅህ ነው። የራስህን የአስተዳደር መዋቅር ከአማራው አስተዳደር ጋር በመሆን በአስቸኳይ በመመሥረት ሕጋዊ ማድረግ ያስፈልጋል ። ዶር ሙሉ ነጋ የሚባል ትግሬ/ወያኔ ተከዜን ተሻግሮ የጎንደርን ሕዝብና መሬት ላስተዳድር ብሎ ቢመጣ: 1ኛ/ እኛ ወልቃይቶች: ጠገድቸዎች ጠለምቶች አማራዎች ጎንደሮች/በጌምድሮች ነን ትግሬ ማስተዳደር የሚችለው ትግሬን ብቻ ነው አማራን ማስተዳደር አይችልም በማለት በፅናት ነፃነታችሁን ማረጋገጥ ይኖርባችኋል። 2ኛ/ የበጌምድር/ጎንደር እና የትግሬ ድምበሩ የተከዜ ወንዝ መሆኑን በማስረዳት የትግሬው አስተዳዳሪ የተከዜ ወንዝ ተሻግሮ የአማራን ሕዝብ ማስተዳደር እንደማይችል በአንድነት ፀንታችሁ በሕግ ሰውየውን ማሠናበት ተገቢ ነው። 3ኛ/አላማጣ ኮረም ዋጃ አሸንጌ መሆኔ በሙሉ እራያ የወሎ ክፍለሐገር ግዛት መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል ። ይኸን ሁሉ ዕድል ለትግሬ ተሰጥቶት እምቢ/ አሻፈረኝ የሚል ከሆነ ግን ጭራሽ ትግራይ የሚባል ክፍለሀገር እንዳይኖር ማድረግ ያስፈልጋል ። ይህም ተግባራዊ የሚሆነው: ሀ: የሽሬን አክሱምን እና አድዋን አውራጃዎች በበጌምድር/ጎንደር ክፍለሀገር ሥር እንዲተዳደሩ በማድረግ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሆነው መተዳደር ይኖርባቸዋል። ለ: የአጋሜ አውራጃ እንደርታ አውራጃ ሁለት አውላሎን ተምቤን እና ማይጨውን በወሎ ክፍለሀገር ሥር እንዲተዳደሩ በማድረግ ትግሬ የሚባል ክፍለሀገር በኢትዮጵያ ጨርሶ እንዳይኖር ማድረግ ያስፈልጋል ። ይህም ጉዳይ ተግባራዊ የሚሆነው ለወደፊት በኢትዮጵያ የሚመረጠው ሸንጎ ወይም የሕዝብ ተወካይ Parliament ትግራይ የሚባል ክፍለሀገሮች እንዳይኖር በሕግ ደንግጎ አዋጅ ማውጣት ይኖርበታል። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን ።

  • @user-gx5mx7ky6p
    @user-gx5mx7ky6p 3 года назад

    ድልለጀግኖቻችን

  • @AhAh-qm6xw
    @AhAh-qm6xw 3 года назад

    ዋውውውው

  • @AhAh-qm6xw
    @AhAh-qm6xw 3 года назад

    👍👍👍👍💓💓💓💓👈

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 3 года назад

    ፈጣሪ የአማራውን ደም ይመልከት ፍርድም ከሱ ነው

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kalkidanlemgne2152
    @kalkidanlemgne2152 3 года назад

    clonel demeke kurt yamare lj

  • @ahemmedmohammed2675
    @ahemmedmohammed2675 3 года назад

    እንድህ ነው አማራነት የሚገለፀው አባቶቻችን ክብር ይገባችሗል!!እናመሰግናለን!!

  • @user-zq1kq8yb6k
    @user-zq1kq8yb6k 3 года назад

    ጀግናና ናና አማራ ብቻ ነው

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 3 года назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪💪💪

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-uc8rp8hg3f
    @user-uc8rp8hg3f 3 года назад

    አማራነቴ ኩራቴ ነው እህህህህህህህ

  • @marymary5944
    @marymary5944 3 года назад

    ነፍስዪማር

  • @marymary5944
    @marymary5944 3 года назад

    አሜላኬእባኬህበቃበለን

  • @marymary5944
    @marymary5944 3 года назад

    አሜንአሜንአሜነ

  • @kuapps1829
    @kuapps1829 3 года назад

    አይ አማራ በመሆኔ በጣም እኮንዉ የምኮራዉ አማራንኚ ሰበር እራያ ከዉሎ ማንም አይለየንም አማራ ነን ትግርኛ ካለተናገራቸሁ ተብለን ገና በጨቅላ እደሜየ ክፋት በሌለዉ ለቤ ትምህርት ቤት ሰንገለል የኔጀግና አባት አቸኮ አማረኛ ነዉ የመተናገሬዉ ዘምበይ ተያቸዉ ቀን አለ በሎ ከቀያቸን ደሴ የተማረንበት አይረሳኚም ኪነት ሰናቀርብ በትግረኛ ካለሆን ተብለን የተከለከልነዉ አይረሳኚም አማራነቴ ከቃልም በላይ እደሆነ የማዉቀዉ ዛሬ ሳይሆን ከለጀነቴ ነዉ ተኮል የሌለበት ዘረኛ ያለሆነ ህዝብ የዊህ ቅምን የማያዉቅ ህዝብ ነዉ ዘረኛ አይደለሁም ባማራነቴ እኮራለሁ💚💛♥💪💪💪

  • @mtgku2052
    @mtgku2052 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @ZeiedTube
    @ZeiedTube 3 года назад

    አሏህ ይጠብቅህ

  • @mohammadhussain9107
    @mohammadhussain9107 4 года назад

    ጀግኖች

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y 4 года назад

    እዋዋ ነፍስህ ይማረው አተመስዋት ብትሆንም ብዙ ጀግና አፈረተህ አሉ ፈሀል

  • @danielgetu5611
    @danielgetu5611 4 года назад

    ደሜ ዘመን የማይሽረው ጀብድ ሰርተሀል ክብር ይገባሀል ደሜ የአማራ ጀግና

  • @armachehopost
    @armachehopost 4 года назад

    ወይይይ አገሬ አርማጭሆ እንዴት ለምለም ናት።።።።።።።ለማንኛውም ጀማሪ ዩትዩበር ነኝ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ፋኖዎች

  • @yeshinatgashaw8943
    @yeshinatgashaw8943 4 года назад

    ኮሌኒር ደመቀ ና ወንዱ ናወንዱ

  • @Zelalem-ASMARE
    @Zelalem-ASMARE 4 года назад

    We have to make him our hero!

  • @tadeleatalay5296
    @tadeleatalay5296 4 года назад

    korahubh yewelke jegnaw

  • @user-wo7nz4qi9l
    @user-wo7nz4qi9l 4 года назад

    ነብስ ይማር

  • @melkamwultaw7104
    @melkamwultaw7104 4 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ln5sk4fe4d
    @user-ln5sk4fe4d 4 года назад

    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mamushalem7744
    @mamushalem7744 4 года назад

    👍👍

  • @mamushalem7744
    @mamushalem7744 4 года назад

    Nurilin jegnaw wolikayte 👌

  • @abovethelaw5585
    @abovethelaw5585 4 года назад

    ወልቃይት እና ሁመራን ወደ ትግራይ እንዲካለል የተዋጋ ሰው አማራ ክልል ላይ ጀግና ሚባልባት ክልል.!!

    • @solomonmengistu3117
      @solomonmengistu3117 3 года назад

      ማነዉ የተዋጋ ደርግን የጠላ ሁሉ ሰዉ መስለዉት ከነሱ ጋ ወግኗል

  • @amiinamuhammad2291
    @amiinamuhammad2291 4 года назад

    😗😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏💋💋💋✋✋✋✋✋✋✋👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍❤❤❤

  • @Sada-jr2xd
    @Sada-jr2xd 4 года назад

    ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-fb7fs8vb1z
    @user-fb7fs8vb1z 4 года назад

    ጀግና